ስለ እኛ

ይህ የቀራንዮ አደባባይ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ጊዜያዊ ድህረ ገፅ ነው።

ራዕያችን ወጣቶች በክርስቶስ ኢየሱስ የተገለጠውን አዲስ ሕይወትና ተስፋ በሚያሳይ የህይወት ስርዓት በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ተካፋይ ሆነው ሲመላለሱ ማየት ነው።

ቀራንዮ አደባባይ ቃለ ህይወት ቤ/ክ

Design a site like this with WordPress.com
Get started